← Toutes les offresPublié le 9 novembre 2026 Description du poste
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
እሌኒ መሐሙድ መታሰቢያ ሆስፒታል
#44 የጤና ባለሙያዎች ይፈልጋል
ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙዎችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል::
ማመልከቻ መንገዶች:
አመልካቾች ከድግሪ ጋር የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል::
የታደሰ ሙያ ምዝገባ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ::
ሰራተኛ ሲቀርቡ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃቸውን ይዘው መቅረብ አለባቸው::
የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት::
ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በሚታወቀው ይገለጻል::
<div class="