← Toutes les offresPublié le 13 novembre 2026 Description du poste
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የኢንዱስትሪ ፍሳሽ አያያዝ ቡድን መሪ
ደረጃ፤ 16
ደመወዝ፤ 78,889
ብዛት፤ 01
ተፈላጊ የትምህርት አይነት፤ ማስተርስ/ድግሪ በሳኒቴሽን፣ በኬሚስትሪ፣በአከባቢ ጥበቃ ተዛማች
የትምህርት ደረጃ፤ ማስተርስ ወይም ባችለር ዲግሪ
የሥራ ልምድ ለማስተርስ 4 ዓመት/ ለባችለር ዲግሪ 5 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ፤ ቋሚ
የሥራ ቦታ፣ ሀዋሳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን
ማሳሰቢያ፣
• የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን/Oneline/ ሲሆን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች
ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• የመመዝገቢያ አድራሻ፡ https://forms.gle/LK1wuDgSxtg8nB947
• የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
• አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• የመጀመሪያ ድግሪ ሙሩቃን የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
❤ 3 <div class="