← Toutes les offresS
📢 የስራ ዕድል ቅጥር ማስታወቂያ
sera7
Publié le 17 novembre 2026 Description du poste
📢 የስራ ዕድል ቅጥር ማስታወቂያ
የስራ መደብ፦ Brand Promoters (ብራንድ ፕሮሞተሮች)
በተለያዩ ቀጣይነት ባላቸው ፕሮጀክቶቻችን ላይ አብረውን የሚሰሩ Brand Promoters እየፈለግን እንገኛለን።
📌 የሚፈለጉ መስፈርቶች፦
እድሜያቸው ከ35 ዓመት በታች የሆኑ።
በBrand Promotion ስራ ላይ ፍላጎት ያላቸው።
በፕሮጀክቱ ላይ በትጋትና በተነሳሽነት መስራት የሚችሉ።
💰 የደመወዝ እና የጥቅማጥቅም ዝርዝር፦
ወርሃዊ የተጣራ ደመወዝ (Net Salary): 9,281 ብር
የስራ ግብ (Target) ከተሳካ ተጨማሪ ኢንሰንቲቭ: 4,161 ብር
ጠቅላላ ወርሃዊ ገቢ (Target ሲሳካ): 13,442 ብር
📞 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
በዚህ የስራ ዕድል መሳተፍ የምትፈልጉ ሰዎች እባካችሁ ሙሉ ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን https://t.me/PulseMarketingTeam እዚህ ቴሌግራም ላይ ላኩልን
ይህንን የስራ ዕድል ሊፈልጉ ለሚችሉ ጓደኞቻችሁም Share በማድረግ እንዲደርሳቸው እገዙን።
❤ 3 🔥 2 <div class="